Monday 7 September 2015

ሰበር ዜና "የአገር አድን ንቅናቄ " አራት ንቅናቄዎች የጋራ ሀገራዊ ንቅናቄ ዛሬ በይፋ መሰረቱ

08 09 2015

የኢትዮጵያ አገር አድን  በዲሞክራሲ የጋራ ንቅናቄ ምስረታን በማስመልከት የወጣ ድርጅታዊ መግለጫ

ማክሰኞ ጳጉሜ 3 2007 ዓ᎐ ም


የኢትዮጵያ ህዝብ የአገሩን ሉዓላዊነትና አንድነት አስከብሮ የኖረ ብቻ ሳይሆን አፍሪካውያን ወንድሞቹና እህቶቹ ከቀኝ ኣገዛዝ ነፃ እንዲወጡ የራሱ አስተዋፅኦ ያደረገ ጀግና ህዝብ ነው። ሆኖም ይህ ጀግና ህዝብ ከአብራኩ በወጡ ገዢዎች ነፃነቱ ተገፎ፤ መብቶቹ ተረግጠው የመከራ ኑሮ እየገፋ አያሌ ዘመናት ኖራል። ይህ የመከራና የሰቆቃ ኑሮ ዛሬም ኣላበቃም፤ እንዲያውም “ከጭቆና ነፃ አወጣንህ” እያሉ የሚሳለቁበት ግፈኛ ገዢዎች የጫኑበት የስቃይ ቀንበር ተሸክሞ የውርደት ኑሮ እየኖረ ነው። ᎐᎐᎐



ሙሉውን ሶስት ገልፅ የአገር አድን ንቅናቄ መግለጫ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ያንብቡት

http://tpdm.net/wp-content/uploads/2015/09/ethiopian-timret_-20081.pdf 



ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች !









No comments:

Post a Comment