Thursday 4 December 2014

ከአዲስ አበባ ኦስሎ ኖሮዌ ቀጥታ በረራ

በዛሬው 04 12 2014 የኖሮዌ አፍተን ፖስተን (Aftenposten) ጋዜጣ ላይ የኢትዮጵያ(TPLF) አየር መንገድ ከሚመጣው የፈረንጆቹ በጋ በፊት የቀጥታ በረራ ከ አዲስ ተነስቶ ወደ ኦስሎ ሊጀምር ነው ይለናል ᎓᎓ የዜናው ምንጭም ይመልከቱት በጉግልም ተረጉማችሁ አንብቡት http://www.aftenposten.no/…/Afrikas-storste-flyselskap-apne…
ነገር ግን ከዚህ በፊት (Jan 22---25) The Generalized System of Perferences (GSP) ከኢትዮጵያ ሸቀጦችን(ቡና እና ሌሎች ነገሮችን) በቀጥታ እንዲገቡ ብሎ ተስማምተው ነበር ᎓᎓ ምንጭhttp://www.norway.org.et/…/The-Norwegian-GSP-Scheme-Provi…/… ምንጩም ሚያሳየን ሲስማሙ ነው እናም በዚህ መልኩ ከ T᎐P᎐L᎐F ጋር በተጧጧፈ ንግድ ላይ የምትገኝ ሃገር እንዴትስ አድርጋ ነው ከእንግሊዝ ሃገር ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሰብአዊ መብቶችን የረገጣ አያያዝ ሁኔታ ለአውሮፓ ህብረት በትክክል የምታቀርበው ? በኖሮዌና በአለም ዙሪያ የምትገኙ የሃገራችንን ሁኔታ በቅርብ የምትከታተሉ ጠንከር ያለ ደብዳቤ ለኖሮዌ መንግስት ብትፅፉና ለሚመለከተው ክፍል ብታደርሱ መልካም ይመስለኛል᎓᎓
Det afrikanske flyselskapet Ethiopian Airlines skal starte rute fra Oslo til Addis Abeba. Selskapet vil heller satse på ny rute fra Gardermoen enn fra København.
AFTENPOSTEN.NO

No comments:

Post a Comment