መጋቢት ፬(አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት በአገሪቱ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ስርአት እንዲያመጣ፣ ህዝቡ ለመብቱ እንዲነሳ የሚጠይቁ የብር ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው። ዜጎች በተለያዩ የብር ኖቶች ላይ ” ህዝባዊ እምቢተኝነት ይቀጥላል፣ ፍትህ እኩልነት፣ ነጻነት፣ ከዘረኝነት የጸዳች አንዲት ኢትዮጵያ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ድምጽ ይሰማ፣ ፍትህ፣ ዘረኝነት ይብቃ፣ ጭቆና ይብቃ የሚሉና ሌሎችም መፍክሮች ተጽፎባቸው እየተሰራጩ ነው።
No comments:
Post a Comment